የኤለክትሮኒክ መረጃ ማእከል (ዲስክ) አጠቃቀም

በዲስክ የተሰባሰበው የኤለክትሮኒክ መረጃ የተደራጀው በሦስት ክፍሎች ሆኖ እነሱም፤ የድርጅቶች መረጃ የአገልግሎቶች መረጃና ሰነዶች ናቸው፡፡

ድርጅቶች በዲስክ የኤለክትሮኒክ መረጃ የተደራጁት በድርጅቶች ዓይነት ነው፡፡

በዲስክ አካል ጉዳተኝነት የተመለከተ ድርጅት ለማግኘት በሶስት መንገድ ማመልከት ይቻላል ፡፡ በድርጅቱ ዓይነት፤ በሚገኝበት ክልል እና ስሙን በመፈለግ፡፡ በዲስክ ድረ-ገፅ በግራ በኩል ድርጅቶች የሚለውን በመምረጥ ወደ መፈላጊያ ቦታ መግባት ይችላሉ፡፡ በዓይነት የሚለውን ከመረጡ በኃላ በቅድሚያ የ «ተ» ምልክቱን በመምረጥ ያለውን ዝርዝር ይመልከቱ፡፡


Back