Show Printable Version

የኤለክትሮኒክ መረጃ ማእከል (ዲስክ) አጠቃቀም

በዲስክ የተሰባሰበው የኤለክትሮኒክ መረጃ የተደራጀው በሦስት ክፍሎች ሆኖ እነሱም፤ የድርጅቶች መረጃ የአገልግሎቶች መረጃና ሰነዶች ናቸው፡፡

ድርጅቶች በዲስክ የኤለክትሮኒክ መረጃ የተደራጁት በድርጅቶች ዓይነት ነው፡፡

  • የአፍሪካ ክልላዊ ድርጅቶች፤ የአካል ጉዳተኛ ሰዎች ድርጅቶች መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች
     
  • የኢትዮጵያ መንግስታዊ ድርጅቶች፤ የፌዴራልና ክልላዊ መንግስታት የወረዳ መስተዳደሮች
  • በኢትዮጵያ የሚሰሩ አለም አቀፍዊ ድርጅቶች፤ መንግስታዊ ያልሆኑ የልማት ድርጅቶች፤ በአካል ጉዳተኝነት ዙርያ የሚሰሩ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፤ የአካል ጉዳተኛ ሰዎች ድርጅቶች፤ የሙያ ማህበራት፤ የተባበሩት መንግስታት ድርጅቶች፤ ተቋም እና ፕሮግራም
  • ከባቢያዊ ድርጅቶች፤ የአካል ጉዳተኛ ሰዎች ድርጅቶች ለአካል ጉዳተኛ ሰዎች ራስ አገዝ ቡድኖች በአካል ጉዳተኝነት ዙርያ የሚሰሩ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የአካል ጉዳተኛ ሰዎች ድርጀቶች፣የሙያ ማህበራት የሃይማኖት ተቋማት፣ ዩኒቨርስቲ/የትምህርት ተቋማት
  • ሌሎች ድርጅቶች

በዲስክ አካል ጉዳተኝነት የተመለከተ ድርጅት ለማግኘት በሶስት መንገድ ማመልከት ይቻላል ፡፡ በድርጅቱ ዓይነት፤ በሚገኝበት ክልል እና ስሙን በመፈለግ፡፡ በዲስክ ድረ-ገፅ በግራ በኩል ድርጅቶች የሚለውን በመምረጥ ወደ መፈላጊያ ቦታ መግባት ይችላሉ፡፡ በዓይነት የሚለውን ከመረጡ በኃላ በቅድሚያ የ «ተ» ምልክቱን በመምረጥ ያለውን ዝርዝር ይመልከቱ፡፡




ፎንት መጠን

የዲስክ አገልግሎቶች

ሰነዶች