Show Printable Version

አጋር ድርጅቶች

ኢ.ሲ.ዲ.ዲ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚከተሉት ድርጅቶች ጋር በቅርበት ይሠራል፡-

  • በኢትዮጵያ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሃድሶ መምሪያ፣http://www.molsa.gov.et
  • የአዲስ አበባ ማኅበራዊና ሲቪል ጉዳዮቸች ቢሮ፣
  • አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኤጄንሲ
  • አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአካል ጉዳተኞች አገልግሎት ማእከል፣
  • የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽንና በእርሱ ከታቀፉ አባል ማኅበራት፣
  • የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ማህበር
  • ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ
  • የዓለም ሥራ ድርጅት
  • ኢንፎ-ማይንድ ሶሉሽንስ ኃ.የግ.ማ.

ኢ.ሲ.ዲ.ዲ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚከተሉት ድርጅቶች ጋር በአባልነት ይሠራል፡-

  • በኢትዮጵያ በአካል ጉዳት ዙሪያ የሚሠሩ ድርጅቶች ኔት-ወርክ፣
  • በድህነት ቅነሳ ዙሪያ የሚሠሩ ድርጅቶች (ፖአኔኢ) ኔት-ወርክ እንዲሁም ሌሎች አገር በቀልና ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ የልማት ድርጅቶች፡፡

እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ፡-

  • አቢሊስ ፋውንዴሽን፣
  • ግሎባል ፖርትነርሺኘ ኦን ዲስኤቢሊቲ ኤንድ ዴቨሎፕመንት (ጂ.ፒ.ዲ.ዲ)፣
  • ኢንተርናሽናል ዲስኤቢሊቲ አላየንስ እና አባል ደርጅቶቹ፣
  • ኢንተርናሽናል ዲስኤቢሊቲ ኤንድ ዴቨሎፕመንት ኮንሰርቲየም (አይ.ዲ.ዲ.ሲ)፣
  • የዓለም የሥራ ድርጅት (አይ.ኤል.ኦ)፣
  • የተባባሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ)፣
  • የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መረጃ ፈንድ (ዩኒሴፍ)፣
  • የዓለም የጤና ድርጅት (ደብሊው. ኤች. ኦ) እና
  • ግሎባል አፕላይድ ዲሲኤቢሊቲ ኢንፎርሜሽን ኤንድ ሪሰርች ኔት-ወርክ ኦን ኢምፕሎይመንት ኤንድ ትሬይኒንገግ (ግላድኔት)፡: